top of page

A

Active obedience of Christ- የክርስቶስ ህያው መታዘዝ

Adiaphora- አከራካሪ የሆነ ነገረ መለኮት

Adonai-የምንወደው ጌታ

Adoption-በተለመደው መዋለድ ያልተገኘ ቤተሰባዊነት

Adoptionism-ጉዲፈቻዊ ልጅነት

Advent-ምፅዐት

Already/not yet-የአሁንና የወደፊትን ክስተት የሚያመለክት

Amanuensis-በቃላት የሰሙትን በእጅ መጻፍ

Amyraldianism-አስቀድሞ መወሰንን የሚያስተምር

Amyraldism-አስቀድሞ በመወሰን የሚያምኑ

በካልቪኒስቶች እምነት መሰረት የሚድኑት አስቀድመው የተወሰኑ ብቻ ናቸው፡፡

Analogy of faith-የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም መርሆች

Analogy of scripture-ጥቅስን በሌላ ጥቅስ መተርጎም /የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል በሌላ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል የመተርጎም/

Annihilationism-የማያምኑ አህዛብ በሲኦል ለዘላለም አይቆዩም የሚል

Anthropology-ስለ ህብረተሰብና ባህላቸው የሚያጠና

Anthropomorphism-እግዚአብሔር በሰው ፎርም የተገለጠበት ወይም የተናገረበት ሁኔታ

                           ለምሳሌ፡-ዘዳ.11፡12 ፣ ዘሌ.20፡6፣ ኢሳ.23፡11

Anthropopathism-የሰዎች ስሜት ሰዋዊ አይደለም የሚል እምነት

Antinomianism-በእምነት ብቻ የሆነ ፣ህግን የሚቃረን

Apocrypha-New Testament-የአዲስ ኪዳን አዋልድ

Apocrypha Old Testament-የብሉይ ኪዳን አዋልድ

Appollinarianism-የኢየሱስ አዕምሮ መለኮታዊ ነበር የሚል

Apologetics-አመክኖይአዊ የእምነት ተሟጋቾች

Apostacy-ሀይማኖትን መተው

Apostles’ Creed-የሐዋርያት እምንት

Arianism-የክርስቶስ መለኮታዊነት የካደ ኑፋቄ

Arc of the Covenant-ታቦት

Arminianism-የአርመን መሰረታዊ አቋም

Ascension of Jesus-የኢየሱስ ዕርገት

Aseity-ያለ ተደጋፊነት በራሱ ጸንቶ የሚኖር

Assurance of salvation-የድነት ዋስትና

Athanasian Creed-የአትናቴዎስያውያን የእምነት አቋም

Atheism-በእግዚአብሔር የማያምን ፣እምነት የለሽ

Augsburg Confession-የአውግስበርግ መግለጫ

Augustinianism-የኦግስቲንን ትምህርት የሚያራምዱ

Authority of scripture-የቃሉ ስልጣን

Autographa-መልዕክትን በእጃቸው የጻፉ

Authographs-የጸሐፊዎች ስም

Author of sin-የኃጢያት ምንጭ

B

Baptismal regeneration-በጥምቀት መወለድ

Beatitudes-ብጽዕና

Belgic Confession-የደች አ/ክርስቲያናት የአንድነት አቋም

Being- ማንነት

Believer’s baptism-የአማኝ ጥምቀት

Biblical hermeneutics-የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም

Biblical Theology-የመጽሐፍ ቅዱስ ስነ መለኮት

Born again-እንደገና መወለድ

Bread of Life Discourse-በዮሐንስ 6፡22-59 መሰረት በኢየሱስ ህይወት የተደረገ ክስተት ነው፡፡

C

Canon of scripture-የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና

Canons of Dordt-የዶርት ሲኖዶስ ድንጋጌዎች

Carmen Christi-ስለ ክርስቶስ ቅድመ ዓለም መኖር የሚያስተምር ፡፡ በተለይ ፊሊጲስዩስ 2፡6-11 ላይ የተመሰረተ

Catechism-በጥያቄና መልስ መልክ የቀረበ አስተምህሮ

Cessationism-የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አቁሟል ብሎ የሚያምኑ

Chalcedonian Definition-የኬልቄዶንያውያን አተረጓጎም

Christ alone-ክርስቶስ ብቻ

Christology-ስለ ክርስቶስ የሚያጠና ነገረ መለኮት

Christus Victor-ድል ነሺው ክርስቶስ

Church discipline-የቤተክርስቲያን ስነ ሥርዓት ርምጃ

Circumincession-በስላሴ አካላት /በአብ ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ /መካከል ያለ ግንኙነት

Clarity of scripture-የቃሉ ግልጽነት/ማብራሪያ

Classical apologotics-ጥንታውያን የእምነት ተሟጋቾች

Codex-የጥንት ጽሑፎች

Coinherence-የስላሴ ሕይወት፣ ሦስትነትና አንድነቱ

Common grace-የጋርዮሽ ጸጋ

Communicable attributes-የሚተላለፍ ባህርይ

Compatibilism-ተስማሚያዊነት

Complementarianism-ስለ ሴቶች እኩልነትና የመሪነት ኀላፊነት ላይ የሚያጠና

Concurrence-መገናኘት፣ ስምምነት

Consequent absolute necessity---ስርየት አንዳንዶችን ለማዳን ካለሆነ ለሁሉም ትክክል አልነበረም የሚሉ ናቸው

Contextualization-አውዳዊነት

Continuationism-የማያቋርጥ ፣ ተቀጣጣይ

Conversion-መለወጥ

Corporate prayer-የማህበር ጸሎት

Cosmological argument-ስለ ዓለም ያሉ የተለያዩ አመለካከቶች

Covenant-ቃል ኪዳን /ኪዳን

Credobaptism-የአማኞች ጥምቀት

Crucifixion of Christ-የክርስቶስ ስቅለት

Cultural mandate-የባህል የውክልና ስልጣን

D

Day of Atonement-የማስተሰረያ ቀን

Deacon-ዲያቆን

Decrees of God-ህግጋተ እግዚአብሔር

Decretive will-የእግዚአብሔር ሉአላዊ ፍቃድ

Definite atonement-የክርስቶስ ሞት ጥቅም ላይ የሚያጠና በተለይ ካለቪኒስቶች ክርስቶስ የተመረጡትን ለማዳን ነው የሞተው ይላሉ፡፡

Deism-በእግዚአብሔር ህልውና ማመን

Deity of Christ-የክርስቶስ አምላክነት

Diaspora-በስደት የተበተነ ህዝብ

Dispersion-መበታተን

Divinity of Christ-የክርስቶስ መለኮታዊነት

Docetism-የክርስቶስ አካል ሰዋዊ አልነበረም ብለው የሚያምኑ

Doctrines of grace-የጸጋ ህግጋት

Double imputation-

Dynamic monarchianism-እውቅ ንጉሳዊ አገዛዝ

E

Economic Trinity-አንድም ሦስትም /አንድ አምላክ ሶስት አካላት/ ዘዳ.6፡4 ፣ ማቴ.28፡19

Effective call-ተግባራዊ ጥሪ

Effectual call-ተግባራዊ ጥሪ

Egalitarianism-በጾታዊ እኩልነት የሚያምን

Eisegesis-መጽሐፉ ያላለውን ማስባል

Elders-ሽማግሌዎች

Election-ምርጫ

Elohim-የሁሉ ነገር ምንጭ

Entire sanctification-ሁለንተናዊ ቅድስና

Epistle-መልዕክት/ ደብዳቤ

Eschatology-የመጨረሻ ዘመን ትምህርት

Essence-ባህርይ

Essential Trinity-የስላሴ ባህርይ

Eternal generation of the Son-

Eternal security-ዘላለማዊ ጥበቃ

Eternal sonship-ዘላለማዊ ልጅነት

Eternality-ዘላለማዊነት

Eternity-ዘላለማዊ ህይወት

Eutychianism-አውጤኪሳውያን

Evangelism-የወንጌል ስርጭት

Evidential apologetics-በማየት የሚያምኑ የእምነት ተከራካሪዎች

Evidentialism-በማየት የሚያምኑ

Exclusivism-ግላዊነት

Exegesis-የአውዱን እውነተኛ/ትክክለኛ ትርጉም ማግኘት

Exile, the-መማረክ ፣መፍለስ

Exodus, the-መውጣት

External call- ጥቅልጥሪ

A
B
C
D
E

© 2016 by AL Consulting LLC. Proudly created with Wix.com

  • Twitter Classic
  • c-facebook
bottom of page