ለመከሩ ሰራተኞች
...የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡፡ ሉቃስ 10፡2
K
King /as an office of Christ/-ንጉስ /የክርስቶስ ማዕረግ/
king James Onlyism-የኪንግ ጀምስ ትርጉም ብቻ
Kingdom of God-የእግዚአብሔር መንግስት
L
Last Adam-የኋለኛው አዳም
Last judgment-የመጨረሻው ፍርድ
Legalism-ህጋዊነት
Libertarian free will-ሁሉም ነገር የሚወሰነው በኛ ምርጫ ነው የሚል
ከሜታፊዚካልና ሞራል ትምህርቶች የተቀዳ ሲሆን ሰው ራሱን ችሎ የሚተዳደር ነጻ ፍጡር ነው ብሎ በጽኑ ያምናል፡፡
Limited atonement-ስለ ስርየት /የክርስቶስ የመስቀል ላይ ሞት ጥቅም የሚያጠና
ማቴ.1፡21 ፣ ራዕይ 5፡9 ድነት በክርስቶስ መስቀል ስራ ተፈጽሟል፡፡
Literary genres of the Bible-የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ አከፋፈል
Liturgy-የቤተክርስቲያን ስነ ስርዓት
London Baptist confession of Faith of 1689-የለንደን መጥምቃውያን የእምነት መግለጫ
Lord’s Supper-የጌታ እራት
Lordship salvation-የጌታ ማዳን
Love /as an attribute of God/-ፍቅር /የእግዚ.ባህሪ/
M
Manuscripts-በብራና የተጻፉ ቅዱሳት መጻህፍት
Major Prophets-አበይት ነብያት
Marcionism-የማርሲዮን እምነት አቀንቃኞች
ማርሲዮን 144 ገደማ በሮም የተነሳ ሲኖፕ ሲሆን ኢየሱስ በእግዚአብሔር የተላከ አዳኝ ነው ብሎ ቢያምንም ፤በዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስና በእስራኤል አምላክ ግን አያምንም፡፤
Materialism-ቁሳዊነት
Mediator-መካከለኛነት
Mercy-ምህረት
Messiah-መሲህ/ክርስቶስ
Middle Knowledge-መካከለኛ ዕውቀት
Minor Prophets-ትናንሽ ነብያት
Miracle-ተዐምራት
Mirror reading-የማንበቢያ መነጽር/መስታወት
Modalism-በስላሴ ዘንድ ሶስት የተለያዩ አካላት አለ ብለው የማያምኑ
Modalistic monarchianism-
Molinism-እግዚአብሔር መካከለኛ ዕውቀት ነው ያለው ብለው የሚያምኑ
አንዱ መከራከሪያ ነጥባቸው ማቴ.11፡21-24 ሲሆን ነገር ግን ማቴ 10፡29 እና ሮሜ.11፡36 የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና ሁሉን አዋቂነቱን ያስረዳል፡፡
Monergism-ዳግም መወለድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ግንኙነት የለውም ብለው የሚያምኑ፡፡
Monophysitism-ክርስቶስ የተዋሀደ አንድ ማንነት እንጂ ሰውም ፣መለኮትም አይደለም የሚሉ
Moral argument-የእግዚአብሔርን መኖር በተጨባጭ አመክንዮ ለማስረዳት የሚሞክር
Moral influence theory of the atonement-የስርየት ጽንሰ ሐሳብ ላይ የሚሰጡ ምክንያታዊ ትንተናዎች
Moral will-አዕምሮአዊ ህግ
Mortification-የመዋረድ ስሜት
N
Natural knowledge of God-የእግዚአብሔር ተፈጥሮአዊ ዕውቀት
Nestorianism-ንስጥሮሳውያን
New birth-አዲስ ህይወት/ውልደት
New Testament apocrypha-የአዲስ ኪዳን አዋልድ መጽሐፍት
Nicene Creed-የኒቂያ ዕምነት መግለጫ
Noetic effects of sin-
Nonlordship salvation-ከጌታ ያልሆነ ድነት
O
Offices of Christ-የክርስቶስ ማዕረጎች
Old Testament apocrypha-የብሉይ ኪዳን አዋልድ መጻህፍት
Omnipotence-ሁሉን መቻል
Omniprecence-በሁሉ ቦታ በአንድ ጊዜ የሚገኝ
Omnicience-ሁሉን የሚያውቅ
Ontological argument-የህላዌነት ክርክር
Ontological Trinity-ስለ ስላሴ ህልውና ክርክር
Open theism-እግዚአብሔር አስቀድሞ ሁሉን ነገር አያውቅም ብለው የሚያምኑ፡፡
ነገር ግን መዝ.139፡4 ና 16 እግዚአብሔር አስቀድሞ ሁሉን እንደሚያውቅ ይገልታል፡፤
Open theology- ስነ መለኮት
Openness of God theology-ግልጽ የእግዚአብሔር ስነ መለኮት
Order of God’s decrees-የእግዚአብሔር ቅደም ተከተላዊ ህግጋት
Order of salvation-የድነት ደረጃዎች
Ordinance-የአገልግሎት ሹመት
Original sin-አዳማዊ ኀጢያት