top of page

አስርቱ ትዕዛዛት/Ten Commandements/

 

1-You shall have no other gods before me-ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ

 

2-You shall not make idols-ማናቸውንም የተቀረጸ ምስል ለአንተ አታድርግ፣አታምልካቸውም፡፡

 

3-You shall not take the name of the LORD your God invain-የጌታ አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ

 

4-Remember the Sabbath day ,to keep it holly-የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ

 

5-Honer your father and your mother -አባትና እናትህን አክብር

 

6-You shall not murder-አትግደል

 

7-You shall not commit adultery-አታመንዝር

 

8-You shall not steal-አትስረቅ

 

9-You shall not bear false witness against your neighbor-በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር-

 

10-You shall not covet-አትመኝ

የብሉይ ኪዳን ዋና ዋና መስዋዕቶችና ትርጉማቸው/The Five Levetical Offerings/

1-Burnt Offering-የሚቃጠል መስዋዕት

 

2-The Meal Offerings-የእህል ቁርባን

 

3-the Peace Offerings-የደንነት መስዋዕት

 

4-The Sin Offerings-የሐጢያት መስዋዕት

 

5-The Tresspass Offerings-የበደል መስዋዕት

 

6-Thanks Giving  Offering-የምስጋና መስዋዕት

 

ሰባቱ የብሉይ ኪዳን በዐላት/ The SEVEN FEASTS of Old Testament/

1-Passover-የፋሲካ በዐል ዘጸ.12፡13

 

2-Feast of Unleavened bread-የቂጣ በዐል ዘጸ.23፡15

 

3-Presenting of the First Fruit -የእህል ቁርባን በዐል ዘጸ.23፡19

 

4-Schavuot-የመከር /የጴንጤ ቆስጤ/ በዐል ዘዳ.16፡9-10

 

5-The Feast of Trumpets-የመለከት በዐል ዘሌ.23፡24

 

6-Yom Kippur-የስርየት በዐል ዘሌ.23፡28

 

7-Succoth-የዳስ በዐል ዘሌ.23፡33-36

12ቱ የያዕቆብ ልጆች ስም ዝርዝር/The TWELVE SONS of Jackob/

1-Reuben-ሮቤል       2-Simon-ስምኦን        3-Levi-ሌዊ

 

4-Judah-ይሁዳ         5-Dan-ዳን              6-Naphtalli-ንፍታሌም

 

7-Gad-ጋድ              8-Asher-አሴር          9-Issachar-ይሳኮር

 

10-Zebulun-ዛብሎን   11-Joseph-ዮሴፍ       12-Benjamin-ብንያም

12ቱ የኢየሩሳሌም በሮች ስም ና ትርጉም/The Twelve GATES of Jerusalem/

1-The Valley Gate-የሸለቆ በር ነህ.3፡13

 

2-The Gate of the Fountain-ምንጭ በር ነህ.12፡37

 

3-The Sheep Gate-የበጎች በር ነህ.3፡1

 

4-The Fish Gate-የዓሳ በር ነህ.3፡3 ና 12፡39

 

5-The Old Gate-አሮጌው በር ነህ.3፡6

 

6-The Dung Gate-የጉድፍ መጣያ በር ነህ 3፡14 ና 2፡13

 

7-The Water Gate-የውሐ በር ነህ 3፡26

 

8-The Horse Gate-የፈረስ በር ነህ 3፡28 እና 2ነገ.11፡26

 

9-The East Gate-የምስራቅ መግቢያ በር ነህ.3፡29

 

10-The Gate of Miphkad-ሐሚ ፍቃድ በር ነህ.3፡31

 

11-The Gate of Ephraim-የኤፍሬም በር ነህ.12፡38

 

12-The Prison Gate-የዘበኞች በር ነህ.12፡39 ና 2ነገ.11፡6፣19

አስራ ሁለቱ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ስም/

 

1-ስምኦን ጵጥሮስ /Simon Peter

 

2-ያዕቆብ /James

 

3-ዮሐንስ/John

 

4-እንድርያስ/Andrew

 

5-ፊልጶስ/Philip

 

6-ቶማስ/Thomas

 

7-በርተሎሜዎስ/ናትናኤል/ Bartholomew /Nathniel/

 

8-ማቴዎስ /Matthew/Levi

 

9-የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ /James son of Alphaeus/

 

10-ቀናተኛው ስምኦን /Simon the Zealot/

 

11-ታዲዮስ የተባለው ይሁዳ /Thaddaeus –Judas/ Lebbaeus/

 

12-የአስቆሮቱ ይሁዳ /Judas Iscariot/

በአዲስ ኪዳን ውስጥ የተጠቀሱ 25ቱ የመንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች

 

1-Word of wisdom የጥበብ ስጦታ

 

2-Word of Knowledge -የዕውቀት ስጦታ

 

3-Faith- የእምነት ስጦታ

 

4-Gifts of healing -የመፈወስ ስጦታ

 

5-Working of miracles -ተዐምራት ማድረግ

 

6-Prophecy-ትንቢት

 

7-Discerning of spirits -መናፍስትን መለየት

 

8-Tongues- ልዩ ልዩ ላሳናት

 

9-Interpretation of Tongues- በልሳን የተነገረውን መተርጎም

 

10-Helping- እርዳታ

 

11-Administration- አስተዳደር

 

12-Ministry/service -አገልግሎት ሮሜ.12፡7 ፣2ጢሞ.1፡16

 

13-Teahing- ማስተማር ሮሜ 12፡7 ፣ ኤፌ.4፡11-14

 

14-Encouragement -ማጽናናት ሮሜ 12፡8

 

15-Giving የመስጠት ልግስና ሮሜ 12፡8

 

16-Leadership -አመራር ሮሜ 12፡8

 

17-Mercy -ምህረት ማድረግ ሮሜ 12፡8

 

18-Apostleship- ሐዋርያነት ኤፌ.4፡11

 

19-Evangelism -ወንጌል ሰባኪነት ኤፌ.4፡11 ፣ 2ጢሞ.4፡5

 

20-Pastoral Guidance- መጋቢነት ኤፌ.4፡11

 

21-Grace -ጸጋ ሮሜ.12፡6

 

22-Wilingness to Face Martyrdom ሰማዕትነት/መከራን መቀበል 1ቆሮ.13፡3

 

23-Intercession -ምልጃ ሮሜ.8፡26-27

 

24-Hospitality- እንግዶችን መቀበል 1ጴጥ.4፡9

 

25-Celibacy- ጃንደረባነት 1ቆሮ.7፡8

አምስቱ የወልድ ስጦታዎች

 

1- Apostles- ሐዋርያት

 

2- Prophets -ነብያት

 

3- Evangelists- ወንጌላውያን

 

4- Pastors and -መጋቢዎች

 

5- Teachers- አስተማሪዎች

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የሚገኙ ሰባቱ ‹‹እኔ ነኝ››/the seven “I AM”

 

1- The Bread of Life-እኔ የህይወት እንጀራ ነኝ።ዮሐ.6፡35

 

2- The Light of the World-እኔ የዓለም ብርሐን ነኝ።ዮሐ.8፡12

 

3- The Gate-እኔ በር ነኝ፡፡ዮሐ.10፡9

 

4- The Good Shepherd -እውነተኛ እረኛ እኔ ነኝ፡፡ዮሐ.10፡11

 

5- The Ressurection and the Life-እኔ ትንሳኤና ህይወት ነኝ፡፡ ዮሐ.11፡25-26

 

6- The Way, the Truth and the Life -እኔ መንገድ ፣እውነትና ህይወት ነኝ፡፡ዮሐ.14፡6

 

7- The Vine -እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፡፡ ዮሐ.15፡5

ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረ ጊዜ በኢየሩሳሌም የነበሩ ቡድኖች

 

1-Pharisees -አይሁድ

 

2-Saducees -ሰዱቃውያን

 

3-Essenes በጣም የተደራጁ እና ሀብታም ስብስቦች

 

4-Herodians -ሄሮድሳውያን /የዘመኑን ፖለቲካ ደጋፊዎች ሳይሆኑ አልቀሩም

 

5-Zealot -ቀኚዎች/ወግ አጥባቂዎች

 

6-Scribes -ጸሐፊዎች

 

7-High Priest, Chief Priests, Priests and Levites -ሊቀ ካህናት ፣ቀሳውስት ና ሌዋውያን

7ቱ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ቦታዎች /The seven OutPouring/-ሐዋርያት ስራ

 

1-በኢየሩሳሌም ሥራ.2፡1-4

 

2-ዳግም በኢየሩሳሌም ሥራ.2፡38

 

3-በሰማርያ ሥራ.8፡15-18

 

4-በደማስቆ ሥራ 9፡17-18

 

5-በቂሳሪያ ሥራ 10፡44-45

 

6-በአንጾኪያ ሥራ.13፡1-4

 

7-በኤፌሶን ሥራ.19፡1-7

TenCommandements
FiveLeveticalOfferings
TheSevenFeasts
TheSonOfJacob
TheGatesOfJerusalem
TwelveDisciples
TwentyFiveGifts
FiveSonGifts
TheSevenIAm
GroupsWhenChristWasOnEarth
SevenHolySpiritOutPouring

© 2016 by AL Consulting LLC. Proudly created with Wix.com

  • Twitter Classic
  • c-facebook
bottom of page