top of page

P

Paedobaptism-የህጻናት ጥምቀት

pactum salutis-የመዋጀት ኪዳን

panentheism-ዓለምና እግዚአብሔር የተነጣጠሉ አይደሉም ብሎ የሚያምን

ሐዋ.ሥራ. 17፡28ን በተሳሳተ መልክ በመተርጎም ነው ትምህርቱን ያስፋፉት፡፡

Pantheism-ሁሉም ነገር አምላክ ነው የሚሉ

Parousia-ዳግም ምጽአት

particular redemption-የመዋጀት እርግጠኛነት

passive obedience of Christ-የክርስቶስ መታዘዛዊ ተነሳሽነት

pelgianism-ጸጋ እና ስራ ተደምረው ድነትን አያመጡም የሚል

ፕላጂየስ  በተባለ እንግሊዛዊ መነኩሴ 416 ዓ.ም. ‘በአዳም የመጣብን ሐጢያት  የለም፣ በስራ መጽደቅ ይቻላል’ ለሚሉ ስህተቶች የተሰጠ ምላሽ፡፡

penal obedience of Christ-በመከራ ውስጥ የክርስቶስ መታዘዝ

penal substitution-ምትክ ሆኖ መቀጣት

Pentateuch-አምስቱ የሙሴ መጻህፍት

Pentecost-የመንፈስ ቅዱስ ቀን

perfectionism-ፍጹማዊነት

Perichoresis-በሶስቱ የስላሴ አካላት መካከል ያለ መለኮታዊ ግንኙነት

Persecution-ስደት/መገፋት

person-ስብዕና

perseverance of the  saints-የአማኞች ድነት ዋስትና

ለምሳሌ፡-አማኞች አንዴ ከዳኑ በኋላ ሌላ ጊዜ መዳናቸውን በሆነ መንገድ ሊያጡ ይችላሉ ወይ? ብለው ይጠይቃሉ፡፡

perspicuity of scripture-የመጽሐፍ ቅዱስ ግልጽነት

Pneumatology-ስለመንፈስ ቅዱስ ነገረ መለኮት

Pluralism-የተለያዩ አመለካከቶችን/እምነት/ አቻችሎ መኖር

Polytheism-አማልክት ብዙ ናቸው ብለው የሚያምኑ፣ አማልክቶችን ማምለክ

Prayer-ጸሎት ፣ወደ እግዚአብሄር መቅረብ

Preaching-ስብከት

Perceptive Obedience of Christ-የክርስቶስን ፍጹም ታዛዥነት መረዳት

Perceptive will-ምን ማድረግ እንዳለብንና እንደሌለብን የተገለጠ የእግዚአብሔር አሳብ

presuppositional apologetics-ገና ላልተገለጡ ችግሮች አስቀድሞ የሚያጠና ስነ መለኮት

presuppositionalism-የክርስትና እምነት ለምክንያታዊ አስተሳሰቦችን ዕውቀቶች መሰረት ሆኗል የሚሉ

መጽሐፍ ቅዱስ መለኮታዊ መገለጥ ሲሆን ለዓለም ዕውቀቶች ብዙ አስተዋጽኦ አበርክቷል ብለው ያምናሉ፡፡

prevenient grace-ሐጢያተኛ የሚድንበት ጸጋ  አስቀድሞ ነው የተዘጋጀው የሚል፡፡

priest /as an office of Christ-ክህነት /የክርስቶስ ማዕረግ/

priesthood of all believers-አማኞች ሁሉ ካህናት ናቸው

progressive sanctification-ቀስ በቀስ የሚጨምር ቅድስና

Prophet /as an office of Christ/-ነብይ /የክርቶስ ማዕረግ/

prophetic Books-ትንቢታዊ መጽሐፍ

prophet /as books of Old Testament/-የብሉይ ኪዳን ዘመን ነብያት

propitiation-ቁጣን ማብረድ

providence-አቅርቦት

Q

Quickening-ህይወት መስጠት

ገላቲያ.2 እንደሚናገረው በበደላችንና በኀጢያታችን ምክንያት ሙታን ብንሆንም በክርስቶስ ግን ህይወት ተሰጥቶናል፡፡

R

Ransom-ቤዛ

Recapitulation theory of th atonement-የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ሞት ትርጉምና ጥቅም ላይ ያተኮረ፡፡

Reconciliation-እርቅ

Redaction criticism-ቅዱሳት መጽሐፍት በሚጻፉበት፣ በሚገለበጡበት፣ በሚታረሙበትና በሚሰበሰቡበት ወቅት ዋና ዋና መልዕክቶች ጎድለዋል ብለው የሚያምኑ፡፡

በተለይ በተጨመሩት መጽሐፍት ረገድ የብሉይና የአዲስ ኪዳንን ነብያት በማነጻጸር ይጠይቃሉ ፤በሶስቱ ወንጌል ጸሐፊዎች በማቴዎስ፣ በሉቃስ ና በማርቆስ ወንጌላት ላይ ጥያቄ በማንሳት ይከራከራሉ፡፡

Redemption-መዋጀት

Regeneration-አዲስ ፍጥረት /እንደገና መወለድ

Regulative principle of worship-የአምልኮ ስነ ስርዓት-ደንብ

Relativism-አንጻራዊነት

Religious persecution-በእምነት ምክንያት መሰደድ

Religious pluralism-የሐይማኖት መቻቻል

Religious syncretism-ቅይጥ ሐይማኖት

Repentance-በንስሐ  መመለስ

Resurrection of Jesus-የኢየሱስ ትንሳኤ

Righteousness of God-የእግዚአብሔር ጽድቅ

S

Sacrament-ቅዱስ ቁርባን፣ ዋና ዋና የክርስትና ሀይማኖት ስነ-ስርዓት

Sacrifice-መስዋዕት

Saints-ቅዱሳን

Salvation-ድነት

Sanctification-መቀደስ/ መባረክ

Sande manianism-በክርስቶስ አምላክነቱ የተገለጠው ድርጊት ጋር እምነት ያነሰም የበዛም አይደለም የሚል፡፡

Saving faith-የሚያድን እምነት

Scriptural alone-ቃሉ ብቻ

Second Adam-ሁለተኛው አዳም/ ክርስቶስ

Secret will-ሚስጥራዊ ፍቃድ

Self-existence-በራስ መኖር

Semi-pelagianism-ድነት የተፈጸመው በሰውና በእግዚአብሔር የጋራ ጥረት ነው የሚል፡፡

ፕላኒየስ ከሚባል 5ኛ ምዕተ ዓመት ከኖረ ሰው የተቀዳ ኑፋቄ ነው፡፡

Sense of deity-የአምላክነት ስሜት

Sensus divinitatus-የመለኮት ስሜት

Sermon of the mount-የተራራው ስብከት

Simplicity-ቀላል አርጎ መመልከት

Sin-ሐጢያት

Skepticism-በእውነት ላይ መጠራጠር

Sola fide-እምነት ብቻ

Sola gratia-ጸጋው ብቻ

Sola Scriptura-ቃሉ ብቻ

Solus Christus-ክርስቶስ ብቻ

Soli Deo Gloria-ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ

Soteriology-ስለ ድነት ነገረ መለኮት

Source criticism-መጠይቆችን እያነሱ ቅዱስ ቃሉን መመርመር

ለምሳሌ፡- የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ማን ነው? የመልዕክቱ ምንጭ ከየት ተገኘ? የሚሉና የመሳሰሉ መጠይቆችን ያቀርባሉ

Sovereign will-ሉአላዊ ፍቃድ

Sovereignty of God-የእግዚአብሔር ሉአላዊ ፍቃድ

Special revelation-ልዩ መገለጥ

Spiritual birth-መንፈሳዊ ውልደት

Spiritual body-መንፈሳዊ አካል

Spiritual gift-መንፈሳዊ  ስጦታ

Substitutionary atonement-ምትክ ሆኖ መሰዋት -ለስርየት

Sufficiency of scripture-ለህይወትም ሆነ ለአገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስ በቂ ነው የሚል፡፡

Supralapsarianism-የምርጫ ድንጋጌ

ከሰው ውድቀት በፊት እግዚአብሔር ማንንም አስቀድሞ አልመረጠም የሚሉ ናቸው፡፡

Synergism-በጣምራ መስራት

Synoptic gospels-ተመሳሳይ መልዕክት ያላቸው ወንጌላት

Synoptic problems-ተመሳሳይነት ያለቸው ችግሮች/መዛባቶች

Systematic Theology-ስልታዊ ነገረ መለኮት

T

Teleological argument-የነገረ መለኮት ሙግት

Temptation of Jesus-የኢየሱስ በዲያቢሎስ መፈተን

Testimonium spiritus sancti internum-ውስጣዊ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት

Tetragrammaton-ያለ አናባቢ የተጻፉ አራት ፊደላት፣ የያህዌ ስም/YHWH   /

Text criticism-በዋናው ጽሑፍ ና ኮፒ በተደረጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂዎች መካከል ያለውን ልዩነት የሚያጠና

Theodicy-የእግዚአብሔር በጎነቱና ጻድቅነት ላይ የሚያጠና ስነ መለኮት

በተለይ እግዚአብሔር ጻድቅ ና ካልን ክፉ ነገርንስ የሚፈቅደው ማን ነው? ብለው ይጠይቃሉ፡፡

Theology proper-ስለ እግዚአብሔር አጠቃላይ ባህርይ ፣ማንነቱና ስራው ላይ የሚያተኩሩ ናቸው፡፡

በተጨማሪ ስለ ነገረ-መንፈስ ቅዱስ ና ስለ ነገረ- ክርስቶስ ያተኩራሉ፡፡

Third use of the law-ሦስቱ ጠቃሚ ህጎች

ህግ ፣ ህይወት ፣ ህያው እግዚአብሔር

Threefold division of the law-ሶስቱ የህግ ክፍሎች

ስለ ግብረ ገብ ፣ ስለ ክብረ በዐል ፣ ና አመዛዛኝ /ዳኝነት/ የሚሉ ናቸው፡፡

Threefold offices of Christ-ሶስቱ የክርስቶስ ማዕረጎች

ሶስቱ ማዕረጎች፡-  1-ክርስቶስ እንደ ነብይ   2- ክርስቶስ እንደ ካህን   3-ክርስቶስ እንደ ንጉስ

Total depravity-የሰው ልጆች ሁሉ ውድቀት

Transcendence-በጣም ሩቅ/ የማይደረስበት

Transcendental  argument  for  the  existence of God--እግዚአብሔር በጣም  ሩቅ ነው ብሎ የሚያምን

Transfiguration,the-በተራራው ላይ የክርስቶስ መልክ መቀየር

Trinity-ሥላሴ

Tripartite division of the law-

Triumphal entry-የድል በዐል

Truthfulness-ምሉዕ እውነት

TULIP-5ቱ የካልቪኒስት ነጥቦች

Typology-መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስላሉ ምልክቶች የሚያጠናና የሚተረጉም

P
Q
R
S
T

© 2016 by AL Consulting LLC. Proudly created with Wix.com

  • Twitter Classic
  • c-facebook
bottom of page