ለመከሩ ሰራተኞች
...የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡፡ ሉቃስ 10፡2
F
Faith alone-እምነት ብቻ
Fall of man-የሰው ውድቀት
Federal head-ሰዎችን በሆነ መንገድ የሚወክል
ለምሳሌ፡- በአዳም የሐጢያት ውድቀት ሰው ሁሉ ሐጢያተኛ ሆኗል ፡፡2ቆሮ.
Filoque-
Final judgment-የመጨሻው ፍርድ
Finite godism-እግዚአብሔር አለ፡፡ ነገር ግን ዘላለማዊ አይደለም ብለው የሚያስተምሩ፡፡
Five points Calvinism-5ቱ የካልቪን ዋና ዋና ነጥቦች
Five solas-አምስት የታወቁ ‹‹ ብቻ›› ዎች
በቃሉ ብቻ ፤ በእምነት ብቻ፤ በጸጋ ብቻ፤ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ፡፡
Free agency-ሰዎች የሚመርጡትን የሚያደርጉበት ነጻነት……;
Free knowledge /God’s/
Free will theism-እግዚአብሔር ስለወደፊት ሙሉ እውቀት የለውም የሚል
Flood ,the-የጥፋት ውሐ
Fundamentalism-ሐይማኖትን ማጥበቅ
G
General revelation-አጠቃላይ መገለጥ
Glorification-መክብር
Glory-ክብር
Glory to God alone-ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ
Good works-ሰናይ ተግባራት
Goodness of God-የእግዚአብሔር በጎነቱ
Gospel(as a genre of NT literature) -የምስራቹ ወንጌል
Gospel,the (the good news)-የወንጌል ዜና
Gospel call-የወንጌል ጥሪ
Governmental theory of the atonement-ስለ ክርስቶስ ሞት ምንነትና ትርጉም ላይ የተመሰረተ የክርስቲያን ነገረ መለኮት
Grace -ፀጋ
Grace alone-ፀጋ ብቻ
Great Commission-ታላቁ ተልዕኮ
H
Heaven-መንግስተ ሰማይ
Hell-ገሀነመ
Herecy-ስህተት/ኑፋቄ ትምህርት
High priestly prayer of Jesus-የኢየሱስ ሊቀ ክህነታዊ ጸሎት
Historia salutis-የድነት ታሪክ
Holiness-ቅድስና
Holy Spirit-መንፈስ ቅዱስ
Humanity of Christ-የክርስቶስ ሰውነት
Hyper Calvinism-ኢየሱስ ለሁሉም ሞቷል ፣ ወንጌል ለሁሉም ሰው የሚለውን እውነት የማይቀበሉ፡፡
Hypostatic union-ተዋህዶ
ስለ ክርስቶስ ሰብዐዊነትና መለኮታዊ ውህደት የሚያስተምር ዮሐ.1፡1 ና 14
Hypothetical universalism-የካልቪን ቲዎሪ ነው ፤ ክርስቶስ ለእያንዳንዱ ሰው ሞቷል የሚድኑት ግን አስቀድመው የተመረጡት ብቻ ናቸው፡፡
I
Idolatry-ጣኦት አምልኮ
Illumination-አብርሆት
Image of God-የእግዚአብሔር መልክ
Imago Dei-አምሳለ እግዚአብሔር
Immanence-በጣም ቅርብ
Immanent Trinity-የስላሴ ቅርበት
Immersion-ዝፍቀት
Immutability-ያለመለወጥ ውሳኔ
Impassibility-የማይስኬድ/ የማያሻግር
Impeccability-the absence of sin /እግዚአብሔር ሐጢያት መስራት አይችልም/
Imputation-ማመካኘት
Inability-ያለመቻል፤ ያለመብቃት
Incarnation-እንደ ሰው ስጋ መልበስ
Incusivism-ክርስትና ብቸኛ ና እውነተኛ እምነት ነው
Incommunicable attributes-የማይተላለፍ ባህርይ
Independence-ነጻነት
Inerrancy of scripture-መጽሐፍ ቅዱስ ስህተት የለውም ብሎ ማመን
Infallibility of scripture-ቃሉ የታመነ /እውነተኛ ነው ብሎ ማመን
Infinitude-ገደብ የለሽ
Infinity-ወሰን የለሽ
Infralapsarianism-የሰው ልጅ ውድቀት አስቀድሞ በእግዚአብሔር የታየ እና የተፈቀደ ነው ብሎ የሚያምን
Inscriptional curse-በጽሑፍ የተቀረጸ እርግማን
Inspiration of scipture-የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበት ቃል
Intercession of Christ-የክርስቶስ አስታራቂነት
Intermediate state-መካከለኛነት
Internal call- ውስጣዊ ጥሪ
Internal testimony of the Holy Spirit-ውስጣዊ የመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት
Invisible Church-የማትታየዋ ቤተክርስቲያን
Irresistible grace-የሚያጓጓ ጸጋ
J
Justification-ትክክለኛ አድርጎ መቀበል