top of page

U

unconditional election-ያለ ቅድመ ሁኔታ መመረጥ

union with Christ-ከክርስቶስ ጋር መዋሀድ

universalism-አለማ አቀፋዊነት

veracity-ትክክለኛነት

V

vicarious atonement-የክርስቶስን የመስቀል ሞት ከህጉ ጋራ የሚያዛምድ

ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን ጊዜ እንሰሳት ስለ ሰው በምትክ ይቀርቡ ነበረ፡፡

Virgin birth-የድንግል መውለድ

visible Church-የምትታየዋ ቤተክርስቲያን

vocation-ስራ /ችሎታ

W

Warning passages of Hebrews-ማስጠንቀቂያ ምዕራፎች / የዕብራውያን/ ለምሳሌ ም.2 ቁ.1-4

Westminister confession of faith-የዌስት ሚኒስቴር እምነት መግለጫ

Wisdom of God-የእግዚአብሔር ጥበብ

Worldview-ዓለም አቀፍ ዕይታ

Worship-አምልኮ

Wrath-ቁጣ

X

 

Y

Yahweh-በሰው ጉዳይ ውስጥ በመልካምነቱ ጣልቃ የሚገባ

Z

 

U
V
W
X
Y
Z

© 2016 by AL Consulting LLC. Proudly created with Wix.com

  • Twitter Classic
  • c-facebook
bottom of page